2 ሳሙኤል 7:9 NASV

9 በሄድህበት ሁሉ እኔ ከአንተ ጋር ነበርሁ፤ ጠላቶችህንም ሁሉ ከፊትህ አጠፋሁልህ፤ አሁንም ስማቸው በምድር ላይ ከገነነው እጅግ ታላላቅ ሰዎች እንደ አንዱ ስምህን ገናና አደርገዋለሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 7:9