2 ሳሙኤል 9:10 NASV

10 አንተ፣ ልጆችህና አገልጋዮችህ የጌታችሁ የልጅ ልጅ የሚበላውን እንዲያገኝ መሬቱን እረሱለት፣ ምርቱንም አግቡለት። የጌታህ የልጅ ልጅ ሜምፊቦስቴ ግን ምንጊዜም ከማእዴ ይበላል።” በዚያን ጊዜ ሲባ ዐሥራ አምስት ወንዶች ልጆችና ሃያ አገልጋዮች ነበሩት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 9:10