2 ሳሙኤል 9:13

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13ሜምፊቦስቴም ሁል ጊዜ ከንጉሥ ማእድ ስለሚበላ ይኖር የነበረው በኢየሩሳሌም ነው፤ ሁለት እግሮቹም ሽባ ነበሩ።

2 ሳሙኤል 9:13 — NASV