2 ሳሙኤል 9:6

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6የሳኦል ልጅ፣ የዮናታን ልጅ ሜምፊቦስቴ ወደ ዳዊት በመጣ ጊዜ፣ አክብሮቱን ለመግለጥ ለጥ ብሎ እጅ ነሣ።ዳዊትም፣ “ሜምፊቦስቴ” ብሎ ጠራው።እርሱም፣ “እነሆ፤ አገልጋይህ” አለ።

2 ሳሙኤል 9:6 — NASV