መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም
8ሜምፊቦስቴ ለጥ ብሎ እጅ ነሣና፣ “እንደ ሞተ ውሻ ለምቈጠር ለእኔ ይህን ያህል የምታ ደርግልኝ አገልጋይህ ኧረ ማን ነኝ?” አለ።