ኢዮብ 16:13 NASV

13 የእርሱ ቀስተኞች ከበቡኝ፤ያለ ርኅራኄ ኵላሊቴን ይበጣጥሳል፤ሐሞቴን መሬት ላይ ያፈሳል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዮብ 16:13