ኢዮብ 2:11 NASV

11 ሦስቱ የኢዮብ ወዳጆች ቴማናዊው ኤልፋዝ፣ ሹሐዊው በልዳዶስ፣ ናዕማታዊውም ሶፋር በኢዮብ ላይ የደረሰውን መከራ ሁሉ በሰሙ ጊዜ፣ ሄደው ሊያስተዛዝኑትና ሊያጽናኑት በመስማማት ከየመኖሪያቸው በአንድነት መጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዮብ 2:11