ኢዮብ 2:12 NASV

12 እነርሱም ከሩቅ ሆነው ሲመለከቱት እርሱ መሆኑን ሊለዩ አልቻሉም፤ በዚህ ጊዜ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው አለቀሱ፤ ልብሳቸውንም ቀደው በራሳቸው ላይ ትቢያ ነሰነሱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዮብ 2:12