ኢዮብ 42:7 NASV

7 እግዚአብሔር ይህን ለኢዮብ ከተናገረ በኋላ፣ ቴማናዊውን ኤልፋዝን እንዲህ አለው፤ “እንደ አገልጋዬ እንደ ኢዮብ ስለ እኔ ቅን ነገር ስላልተናገራችሁ፣ ቍጣዬ በአንተና በሁለቱ ባልንጀሮችህ ላይ ነዶአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 42

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዮብ 42:7