ዘሌዋውያን 1:13 NASV

13 አቅራቢው የሆድ ዕቃውንና እግሮቹን በውሃ ይጠብ፤ ካህኑ መባውን ሁሉ አምጥቶ በመሠዊያው ያቃጥል፤ ይህም በእሳት የሚቀርብ፣ ሽታውም እግዚአብሔርን (ያህዌ) ደስ የሚያሰኝ የሚቃጠል መሥዋዕት ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 1:13