ዘሌዋውያን 1:14 NASV

14 “ ‘ለእግዚአብሔር (ያህዌ) በሚቃጠል መሥዋዕትነት የሚቀርበው መባ ከወፎች ወገን ከሆነ፣ ዋኖስ ወይም የርግብ ጫጩት ያቅርብ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 1:14