ዘሌዋውያን 10:3 NASV

3 ሙሴም አሮንን እንዲህ አለው፤ “እግዚአብሔር (ያህዌ)፦‘ወደ እኔ በሚቀርቡት መካከል፣ቅድስናዬን እገልጣለሁ፤በሕዝቡም ሁሉ ፊት፣እከበራለሁ’ ብሎ የተናገረው ይህን ነው።”አሮንም ዝም አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 10:3