ዘሌዋውያን 11:31 NASV

31 ምድር ለምድር ከሚንቀሳቀሱ እንስሳት ሁሉ መካከል እነዚህ በእናንተ ዘንድ ርኩሳን ናቸው፤ ከእነዚህም የሞተውን የሚነካ ሁሉ እስከ ማታ ድረስ ርኩስ ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 11:31