ዘሌዋውያን 12:5 NASV

5 ነገር ግን የወለደችው ሴት ልጅ ከሆነ፣ እንደ ወር አበባዋ ጊዜ ሁለት ሳምንት ትረክሳለች፤ ከዚያም ከደሟ እስክትነጻ ስድሳ ስድስት ቀን ትቆይ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 12:5