ዘሌዋውያን 12:6 NASV

6 “ ‘ሴትዮዋ ወንድ ወይም ሴት ልጅዋን ወልዳ የመንጻትዋ ጊዜ ሲፈጸም፣ ለሚቃጠል መሥዋዕት የአንድ ዓመት ጠቦት፣ ለኀጢአት መሥዋዕት አንድ የዋኖስ ጫጩት ወይም አንድ ርግብ ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ ወስዳ ካህኑ ዘንድ ታቅርብ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 12:6