ዘሌዋውያን 15:3 NASV

3 ከሰውነቱ የሚወጣው ፈሳሽ መፍሰሱን ቢቀጥል ወይም ባይቀጥል ሰውየው ርኩስ ነው፤ ፈሳሹም ርኵሰት የሚያስከትለው እንደዚህ ነው፦

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 15:3