ዘሌዋውያን 2:13

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13የምታቀርበውን የእህል ቊርባን ሁሉ በጨው ቀምመው፤ የአምላክህ (ኤሎሂም) የቃል ኪዳን ጨው ከእህል ቊርባንህ አይታጣ፤ በቊርባንህም ላይ ጨው ጨምርበት።

ዘሌዋውያን 2:13 — NASV