ዘሌዋውያን 2:12

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12እነዚህን የበኵራት ቊርባን አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ማቅረብ ትችላላችሁ፤ ነገር ግን ሽታው ደስ የሚያሰኝ ቊርባን ሆነው በመሠዊያ ላይ ለመቃጠል አይቀርቡም።

ዘሌዋውያን 2:12 — NASV