ዘሌዋውያን 2:11 NASV

11 “ ‘ለእግዚአብሔር (ያህዌ) በእሳት በምታቀርቡት ቊርባን ውስጥ እርሾ ወይም ማር ጨምራችሁ ማቃጠል ስለማይገባችሁ፣ በምታቀርቡት በማንኛውም የእህል ቊርባን እርሾ አይኑርበት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 2:11