ዘሌዋውያን 20:17 NASV

17 “ ‘አንድ ሰው የአባቱ ወይም የእናቱ ልጅ የሆነችውን እኅቱን አግብቶ ግብረ ሥጋ ቢፈጽም፣ አድራጎቱ አሳፋሪ ነው፤ በሕዝባቸው ፊት ከሕዝባቸው ተለይተው ይጥፉ። ሰውየው እኅቱን አዋርዶአልና ይጠየቅበታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 20:17