ዘሌዋውያን 24:10 NASV

10 እናቱ እስራኤላዊት፣ አባቱ ግብፃዊ የሆነ አንድ ሰው በእስራኤላውያን መካከል ወጣ፤ በሰፈርም ውስጥ ከአንድ እስራኤላዊ ጋር ተጣሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 24:10