ዘሌዋውያን 24:11 NASV

11 የእስራኤላዊቱ ልጅ የእግዚአብሔርን (ያህዌ) ስም በማቃለል ሰደበ፤ ስለዚህም ወደ ሙሴ አመጡት፤ የሰውየው እናት ስም ሰሎሚት ነበር፤ እርሷም ከዳን ወገን የተወለደው የደብራይ ልጅ ነበረች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 24:11