ዘሌዋውያን 26:5 NASV

5 የምትወቁት እህል፣ የወይን ዘለላ እስከምትቈርጡበት ጊዜ፣ የምትቈርጡትም የወይን ዘለላ፣ እህል እስከምትዘሩበት ጊዜ ያደርሷችኋል፤ ምግባችሁን እስክትጠግቡ ትበላላችሁ፤ በምድራችሁም ላይ በጸጥታ ትኖራላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 26:5