ዘሌዋውያን 27:23 NASV

23 ካህኑ የእርሻውን መሬት ዋጋ እስከ ኢዮቤልዩ ዓመት ድረስ ባለው ጊዜ መጠን ይተምናል፤ ሰውየው የተተመነውን ዋጋ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የተቀደሰ አድርጎ በዚያኑ ዕለት ይክፈል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 27:23