ዘሌዋውያን 27:8 NASV

8 ስእለት የተሳለው ድኻ ከሆነና ግምቱን መክፈል ካልቻለ ግን፣ ለስጦታ ያሰበውን ሰው ወደ ካህኑ ያምጣ፤ ካህኑም የተሳለው ሰው ባለው ዐቅም መሠረት መክፈል የሚገባውን ይተምንለታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 27:8