ዘሌዋውያን 27:9 NASV

9 “ ‘ሰውየው የተሳለው ለእግዚአብሔር (ያህዌ) መሥዋዕት ሆኖ መቅረብ የሚችል እንስሳ ከሆነ፣ እንዲህ ያለው ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የተሰጠ እንስሳ የተቀደሰ ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 27:9