ዘሌዋውያን 5:16 NASV

16 ከተቀደሱ ነገሮች ያጐደለውንም ይተካ፤ የዚህንም ተመን አንድ አምስተኛ በላዩ ጨምሮ ለካህኑ ይስጥ፤ ካህኑም ከበጉ ጋር የበደል መሥዋዕት አድርጎ በማቅረብ ያስተሰርይለታል፤ ሰውየውም ይቅር ይባላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 5:16