2 “ ‘ማንኛውም ሰው ሳያውቅ በሥርዐቱ መሠረት የተከለከለውን ርኩስ ነገር ቢነካ፣ ይኸውም፦ የረከሰ የአውሬ በድን ወይም የረከሰ የቤት እንስሳ በድን ወይም በደረቱ እየተሳበ የሚንቀሳቀሰውን የረከሰ ፍጥረት በድን ቢነካ ይህ ሰው ረክሶአል፤ በደለኛም ነው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 5
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 5:2