ዘሌዋውያን 5:3

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3“ ‘ወይም የሰውን ርኵሰት ይኸውም ርኵስ የሚያደርገውን ማናቸውንም ነገር ሳያውቅ ቢነካ፣ ነገሩን ባወቀ ጊዜ በደለኛ ይሆናል።

ዘሌዋውያን 5:3 — NASV