ዘሌዋውያን 5:6 NASV

6 ስለ ኀጢአቱም ቅጣት የኀጢአት መሥዋዕት እንድትሆነው ከመንጋው አንዲት የበግ ወይም የፍየል እንስት ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ያቅርብ፤ ካህኑም ስለ ኀጢአቱ ያስተሰረይለታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 5:6