ዘሌዋውያን 5:7 NASV

7 “ ‘ሰውየው ስለ ሠራው ኀጢአት በግ ለማቅረብ ዐቅሙ ካልፈቀደ ሁለት ዋኖሶች ወይም ሁለት የዋኖስ ጫጩቶች የመጀመሪያውን ለኀጢአት መሥዋዕት፣ ሁለተኛውን ለሚቃጠል መሥዋዕት ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ያቅርብ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 5:7