ዘሌዋውያን 6:22

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22በእርሱ ቦታ ተቀብቶ ካህን የሚሆነው ልጁ ይህን ያዘጋጅ፤ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የተመደበ ድርሻ ነውና ፈጽሞ ይቃጠል።

ዘሌዋውያን 6:22 — NASV