ዘሌዋውያን 6:21 NASV

21 በሚገባ በዘይት ተለውሶ በምጣድ ላይ ይጋገር፤ ከዚያም የእህሉን ቊርባን ቈራርሰህ ሽታው እግዚአብሔርን (ያህዌ) ደስ የሚያሰኝ ይሆን ዘንድ አቅርብ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 6:21