28 ሙሴም ከእጃቸው ተቀብሎ፣ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) በእሳት የሚቀርብ፣ ሽታውም ደስ የሚያሰኝ መሥዋዕት አድርጎ በመሠዊያው ላይ በሚቃጠለው መሥዋዕት ላይ አቃጠለው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 8
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 8:28