ዘሌዋውያን 8:29 NASV

29 ሙሴም እግዚአብሔር (ያህዌ) ባዘዘው መሠረት፣ ድርሻው የሆነውን ክህነት የመስጫውን አውራ በግ ፍርምባ ወስዶ የሚወዘወዝ መሥዋዕት በማድረግ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ወዘወዘው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 8:29