ዘኁልቍ 11:31 NASV

31 በዚህ ጊዜ ነፋስ ከእግዚአብሔር (ያህዌ) ዘንድ ወጥቶ ድርጭቶችን ከባሕር ወደ ሰፈር አመጣ፤ በየአቅጣጫውም ከፍታው ሁለት ክንድ፣ ርቀቱም የአንድ ቀን መንገድ ያህል እስኪሆን ድረስ በሰፈሩ ዙሪያ ከመራቸው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 11:31