ዘኁልቍ 13:23 NASV

23 ወደ ኤሽኮል ሸለቆ በደረሱ ጊዜ የወይን ዘለላ ያንዠረገገ አንድ ቅርንጫፍ ቈረጡ፤ ይህንንም ከሮማንና ከበለስ ጋር በመሎጊያ አድርገው ለሁለት ተሸከሙት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 13:23