ዘኁልቍ 15:3 NASV

3 ስእለታችሁን ለመፈፀም ወይም የበጎ ፈቃድ ስጦታ ለማድረግ ወይም በተወሰኑ በዓሎቻችሁ ሽታው እግዚአብሔርን (ያህዌ) ደስ የሚያሰኝ መሥዋዕት ከላም ወይም ከበግ መንጋ በእሳት ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ስታቀርቡ

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 15:3