ዘኁልቍ 15:4 NASV

4 መሥዋዕቱን ይዞ የሚመጣው ሰው በኢን አንድ አራተኛ ዘይት የተለወሰ የኢፍ አንድ ዐሥረኛ የላመ ዱቄት የእህል ቊርባን ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ያቀርባል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 15:4