ዘኁልቍ 16:22 NASV

22 ሙሴና አሮን ግን በግንባራቸው ተደፍተው፣ “የሰብአዊ ፍጡር ሁሉ መንፈስ አምላክ (ኤሎሂም) የሆንህ እግዚአብሔር (ያህዌ) ሆይ፤ አንድ ሰው ኀጢአት በሠራ በመላው ማኅበር ላይ ትቈጣለህን?” ሲሉ ጮኹ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 16:22