ዘኁልቍ 18:3 NASV

3 እነርሱም በአንተ ኀላፊነት ሥር ሆነው የድንኳኑን አገልግሎት በሙሉ ያከናውኑ፤ ይሁን እንጂ ወደ መቅደሱ ዕቃዎችም ሆነ ወደ መሠዊያው አይጠጉ፤ ከተጠጉ ግን እነርሱም አንተም ትሞታላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 18:3