ዘኁልቍ 22:37 NASV

37 ባላቅ በለዓምን፣ “በቶሎ እንድትመጣ ልኬብህ አልነበረምን? ለምን አልመጣህም? በርግጥ ወሮታህን ልከፍል የማልችል ሆኜ ነውን?” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 22:37