ዘኁልቍ 22:38 NASV

38 በለዓምም፣ “ይኸው አሁን መጥቻለሁ፤ ግን እንዲያው ማንኛውንም ነገር መናገር እችላለሁን? እኔ መናገር የሚገባኝ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) በአፌ ያስቀመጠውን ብቻ ነው” ብሎ መለሰለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 22:38