ዘኁልቍ 26:65 NASV

65 ምክንያቱም በእርግጥ በምድረ በዳ እንደሚሞቱ ያን ጊዜ እግዚአብሔር (ያህዌ) ነግሮአቸው ነበር፣ ከዮፎኒ ልጅ ከካሌብና ከነዌ ልጅ ከኢያሱ በስተቀር ከእነርሱ የተረፈ ማንም ሰው አልነበረም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 26:65