ዘኁልቍ 30:11 NASV

11 ባሏም ይህንኑ ሰምቶ ምንም ነገር ባይላትና ባይከለክላት ግን ስእለቶቿም ሆኑ ለማድረግ ራሷን ግዴታ ውስጥ ያስገባችባቸው ነገሮች ሁሉ የጸኑ ይሆናሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 30:11