ዘኁልቍ 30:12 NASV

12 ባሏ ሰምቶ እንዲቀሩ ካደረገ ግን ስእለቶቿንም ሆነ ለማድረግ ቃል የገባቻቸውን ነገሮች የመፈጸም ግዴታ የለባትም፤ ባሏ እንዲቀሩ ስላደረጋቸው እግዚአብሔር (ያህዌ) ነጻ ያደርጋታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 30:12