ዘኁልቍ 36:1 NASV

1 ከዮሴፍ ዝርያ ጐሣዎች የሆኑ የምናሴ ልጅ፣ የማኪር ልጅ፣ የገለዓድ ጐሣ የቤተ ሰብ አለቆች ወደ ሙሴና የእስራኤላውያን ቤተ ሰቦች አለቆች ወደሆኑት መሪዎች ቀርበው ተናገሩ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 36:1