ዘኁልቍ 36:3 NASV

3 ከሌሎች የእስራኤል ነገዶች ባል ቢያገቡ ድርሻቸው ከእኛ የዘር ርስት ላይ ተወስዶ የሚያገቧቸው ሰዎች ላሉበት ነገድ ይተላለፋል፤ ይህ ከሆነ ደግሞ በዕጣ ከተደለደለልን ርስት ላይ ከፊሉ ሊቀነስብን ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 36:3