ዘኁልቍ 36:4 NASV

4 የእስራኤላውያን ዓመተ ኢዮቤልዩ በሚመጣበት ጊዜ የእነርሱ ድርሻ ወደ ባሎቻቸው ነገድ ይጨመራል፤ ይህ ከሆነም ድርሻቸው ከአባቶቻችን ነገድ ርስት ላይ ይወሰዳል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 36:4