ዘኁልቍ 4:27 NASV

27 የጌድሶናውያን አገልግሎት ሁሉ፣ ሸክምም ሆነ ሌላ ሥራ አሮንና ልጆቹ በሚሰጡት አመራር መሠረት ይሆናል። የሚሸከሙትን ሁሉ በኀላፊነት ታስረክቧቸዋላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 4:27